የሸማቾች አሥርቱ ትዕዛዛት

የሸማቾች አሥርቱ ትዕዛዛት

 

  1. የምትገዟቸውን ቁሳቁሶች ከወዲሁ አስቀድሞ ማቀድ ያስፈልጋል
  2. አንድን ቁሳቁስ ወይም አገልግሎት ከመግዛትህ በፊት ወደ ሌላ የመገበያያ ቦታዎች በመሄድ ዋጋውን አነፃጽሩ ።
  3. ሕጋዊ በሆነ መንገድ የቁሳቁሶችን ዋጋ በሚያሳይ ድርጅት መግዛታችሁን አረጋግጡ
  4. የአምራቹ ስም አድራሻውና የዋስትና ምስክር ወረቀት ያለበት ምርት መግዛታችሁን አረጋግጣችሁ ግዙ
  5. የምትገዙት ቁሳቁሶች ለደህንነት እና ለጥራት ዋስትና የሚሰጥ ምልክት ያለበትን ምርት አይታችሁ ግዙ
  6. ከመፈረማችሁ በፊት እያንዳንዱን ስምምነት ተቀብላችሁ በጥሞና አንብብቡት
  7. የገዛችሁት ቁሳቁስ በእጃችሁ ከገባ በኋላ እንጅ ቀድማችሁ ክፍያ አትፈጽሙ ፤ ለከፈላችሁት ሙሉ ገንዘብ ደረሰኝ ተቀበሉ ።
  8. በመንገድ ላይ ወይም ወደ _ ቤታችሁ እየመጡ ሊሸጡላችሁ ከሚፈልጉ ግለሰቦች የዘፈቀደ ግብይት ተቆጠቡ ።
  9. የገንዘብ መክፈያ የካርድ ዝርዝሮችን በስልክ መስመር ወይም በኢንተርኔት ለማይታወቁ አካላት ከመስጠት ተቆጠቡ ። በማንኛውም ጊዜ በኡንተርኔት የሚደረጉ ግብይቶች ደህንነቱ በተጠበቀ የኢንተርኔት መስመር ላይ መደረጉን አረጋግጡ ።
  10. ከባንኮቻችሁ የምትቀበሏቸውን ቸኮች በሁለት መስመሮች ("ሰረዞች") ምልክት የተደረገባቸው መሆኑን ማረጋገጥና "ለተጠቃሚው ብቻ" (የተከፈለው ለ... ነው የሚል መጻፍ የለበትም) አገልግሎት ላይ የሚውል መሆኑ አረጋግጡ ፤ በቼኩ ላይ ስሙን እና የገንዘቡን መጠን በእጅ ጽሑፍ ብቻ መሙላይ ያስፈልጋል ።

 

 

 

 

 

በዚህ የመምሪያ መጽሔት ውስጥ የቀረበው መረጃ አጠቃላይ መረጃ ብቻ ነው ፤ ግን ሕጋዊ ምክርን የሚተካ አይደለም እና ያለ ተገቢ ምክር ብቻዉን መታመን የለበትም.
ይህ መምሪያ ሰኔ ወር 2023 ዓ.ም. ያለውን መረጃ በሕጉ እና ደንቡ ላይ በመመርኮዝ ተሻሽሏል ።
አስገዳጅ የሚሆነው የሕጉ እና የደንቡ ጽሑፍ ነው።