X
מאות חטופים על ידי החמאס
541
ימים
:
21
שעות
:
08
דקות
:
44
שניות

የተመረጡ የሸማቾች ሕጎች

በዚህ መመሪያ መጽሔት ውስጥ የቀረቡት መረጃዎች በዋና ዋና ሕጎችን በመመርኮዝና ሕጉ ባስቀመተው ደንቦችና ትዕዛዞች ላይ የተመሰረተ ነው ። ችግር ካጋጠመዎት ፤ በግልጽ ሁኔታ ወደ ተጻፉትና ወደ ተደነገጉት ሕጎች በመሄድ ለማንበብ ይሞክሩ ።

  • የስምምነት ሕግ (አጠቃላይ ክፍል) ፤ 1973 ።
  • የስምምነት ሕግ (የሕግ መጣስ መፍትሄዎች) 1970።
  • የአንድ ዓይነት የስምምነት ሕጎች 1982
  • የአንድ ዓይነት የስምምነት ሕጎች ጥራትና ብቃት 1983።a
  • የሽያጭ ሕግ 1968
  • የሽያጭ ሕግ (ቤቶች) ፤ 1973 ።
  • በ 1974 ዓ.ም. የተደነገገው የሽያጭ ሕግ (ቤቶች) (ቤትን ለትርፍ ብለው የሚገዙ ሰዎች ገንዘባቸውን በዋስትና ስለማረጋገጥ) የቤት ሽያጭ ትዕዛዝ (የመግለጫ ቅፅ)
  • በ 2008 ዓ.ም. የተደነገገው የሽያጭ ደንቦች (ቤቶች) ፤ ቤትን ለትርፍ ብለው የሚገዙ ሰዎች ገንዘባቸውን በዋስትና ስለማረጋገጥ (ለኃላፊው ስለማሳዎቅ)
  • 2008 ዓ.ም. የተደነገገው ሕግ ያገለገሉ ተሸከርካሪዎችን ስለመሸጥ (መረጃ የማግኘት መብትና የማሳወቅ መብት) ።
  • 1983 ዓ.ም. የተደነገገው የሕዝብ ጤና (ምግብ) (አዲስ ሰንድ) ።
  • 1991 ዓ.ም. የተደነገገው የመሬት ሕግ (በጋራ ቤት ውስጥ የጋዝ ጋኖችን መለወጥ ወይም መተካትን በተመከተ) ።
  • በ 1980 ዓ.ም. የተደነገገው ሕግ ፤ ጉድለት ስለተገኘባቸው ምርቶች ጉዳይ የሚመለከት ።
  • 1984 ዓ.ም. የተደነገገው የፍርድ ቤቶች ሕግ (በጥምረት የተሠራ) (ምዕራፍ ለ. የምልክት ቁጥር ለሕግ ከቁጥር 59 ጀምሮ የጥቃቅን ነገሮች ይገባኛል ጥያቄ ፍርድ ቤትን ይመለከታል) ።
  • 1976 ዓ.ም. የተደነገገው ሕግ - በጥቃቅን የይገባኛል ጥያቄዎች (ሂደቶች) ውስጥ ያሉ የዳኝነት ሕጎች።
  • በ 2012 ዓ.ም. የተደነገገው የሸማቾች መብት ጥበቃ ደንቦች የአየር በረራ አገልግሎት ሕግ (በበረራ መሰረዙ ምክንያት ወይም የምዝገባውን ሁኔታ በመቀየር አስፈላጊውን ማካካሻና ዕርዳታ ስለመስጠት)።
  • በ 2013 ዓ.ም. የተደነገገው የሸማቾች መብት ጥበቃ ደንቦች የአየር በረራን አገልግሎቶች በተመለከተ የተሰጡ ደንቦች (በበረራ ስረዛ ምክንያት ወይም የምዝገባውን ሁኔታ በመቀየር የሚሰጡ የማካካሻና የዕርዳታ መጠን) (የአገር - ውስጥ በረራዎች በተመለከተ) ።
  • 1981 ዓ.ም. የተደነገገው የሸማቾች መብት ጥበቃ ደንቦች
  • 2010 ዓ.ም. የተደነገገው የሸማቾች መብት ጥበቃ ደንቦች (የግብይት መሰረዝ ደንቦች)
  • በ 1998 ዓ.ም. የተደነገገው የሸማቾች መብት ጥበቃ ደንቦች (የምግብ ምርቶች ምልክት ማድረጊያና ማሸግ) ።
  • በ 2006 ዓ.ም. የተደነገገው የሸማቾች መብት ጥበቃ ደንቦች (የዋስትናና ከሽያጭ በኋላ የሚሰጡ አገልግሎት) ።
  • 1983 ዓ.ም. የተደነገገው የሸማቾች መብት ጥበቃ ደንቦች (የሚሸጡ ዕቃዎችን ዋጋ ተምኖ ማስቀመጥ) ።
  • በ 1995 ዓ.ም. የተደነገገው የሸማቾች መብት ጥበቃ ደንቦች (አንድ ወጥ የሆነ የውል ደብዳቤን አጻጻፍ መጠን) ።
  • 1983 ዓ.ም. የተደነገገው የሸማቾች መብት ጥበቃ ደንቦች (አልማዞችን ድንቅ የሆኑ የከበሩ ድንጋይ ዓይነቶችን በተመለከተ አስፈላጊ ዝርዝሮችን ይፋ ማድረግ) ።
  • 1993 ዓ.ም. የተደነገገው የሸማቾች መብት ጥበቃ ደንቦች (የአገልግሎት አቅራቢው ንብረትን በተመለከተ ከፍተኛ የግል መረጃን ይፋ ማድረግ)
  • በ 2002 ዓ.ም. የተደነገገው የሸማቾች መብት ጥበቃ ደንቦች (ማረጋገጫና አግባብ ያለው ስልጠና ስለማቅረብ) ።
  • 2005 ዓ.ም. የተደነገገው የሸማቾች መብት ጥበቃ ደንቦች (የመመለሻ ድንብን በተመለከተ ማስታወቂያ ማሳየት)
  • 1983 ዓ.ም. የተደነገገው የሸማቾች መብት ጥበቃ ደንቦች (የዓመታዊ የወለድ ተመን ስሌት)
  • 2008 ዓ.ም. የተደነገገው የሸማቾች መብት ጥበቃ ደንቦች (ዋጋውን በአንድ መለኪያ መተመን)
  • በ 2002 ዓ.ም. የተደነገገው የሸማቾች መብት ጥበቃ ደንቦች (ከሞባይል ስልኮች የሚመነጩ ጨረሮችን በተመለከተ መረጃ ማቅረብ)
  • በ 1983 ዓ.ም. የተደነገገው የሸማቾች መብት ጥበቃ ደንቦች (በዱቤ ሽያጭ ፤ ልዩ የሆኑ ሽያጮችና የሽያጭ ግብይቶች) ።
  • በ 1986 ዓ.ም. የተደነገገው የሸማቾች መብት ጥበቃ ደንቦች (ሽያጭን ለመሰረዝ ያሉ ምክንያቶች) (መለዋወጫ ዕቃዎችን በተመለከተ) ፤በ 2008 ዓ.ም. የተደነገገው የሸማቾች መብት ጥበቃ ደንቦች (የጽሁፍ ውል ማውጣትና አከፋፋይ ለተጠቃሚው ማቅረብ ያለበትን ዝርዝር መግለጫ) ።
  • በ 1989 ዓ.ም. የተደነገገው የሸማቾች መብቶች ጥበቃ ደንቦች (የባንክ ብድር ያልሆነ የብድር ውል ዝርዝሮች) ።
  • በ 1991 ዓ.ም. የተደነገገው የሸማቾች መብቶች ጥበቃ ደንቦች (ለአካለ መጠን ላልደረሱ ልጆች የሚደረጉ የማስታወቂያዎችና የግብይት ዘዴዎች ላይ ያተኮሩ ።
  • 2015 ዓ.ም. የተደነገገው የሸማቾች ጥበቃ ደንቦች (የዕቃ አቅርቦት አገልግሎትን በተመለከተ የቁሳቁስ ዝርዝር መግለጫ) ።
  • በ 2019 ዓ.ም. የተደነገገው የክፍያ አገልግሎቶች ሕግ ።
  • 2022 ዓ.ም. የተደነገገው የክፍያ አገልግሎቶች ደንቦች (ከሕግ ድንጋጌዎች ነፃ ናቸው)
  • 2014 ዓ.ም. የተደነገገው በምግብ ኢንዱስትሪ ውስጥ ውድድርን የማስተዋወቅ ሕግ
  • በምግብ ኢንዱስትሪ ውስጥ ውድድርን ለማስተዋወቅ የሚረዱ ደንቦች በ 2014 የተደነገገው ሕግ - (ግልጽ የሆነ ዋጋን ማሳየት)፤ በ 2012 ዓ.ም. የተደነገገው የሸማቾች መብቶች ጥበቃ ደንቦች (በመንግሥት ክትትል የሚደረግባቸው የምግብ ምርቶችን ዋጋ የመግለጽ ግዴታ) ።
  • በ 2000 ዓ.ም. የተደነገገው ሕግ እንዲህ ብሎ አስቀምጦታል ፤ በምርቶች አገልግሎቶች ፤ ወደ መዝናኛ ቦታዎችና የሕዝብ መናሃሪያ ቦታዎች መግባትን በሚመለከት መድሎ ማድረግ የተከለከለ ነው ።