አዘጋጆች

 

የቋንቋ አርታዒ ፤ ሃሞታል ለርነር ሰዕል ፤ ኖፋር ፀረፋቲ

የተስተካከለው የአምስተኛው ዙር ሕትማት ፤ ቴል አቪቭ ያፎ ፤ 2023 ዓ.ም. በዚህ መጽሔት፣ ሁሉ መብቶች ለሂስታድሩት ለሸማቾች ባለስልጣን የተጠበቁ ናቸው

የድርጅቱ ዋና ሥራ አስኪሃጅ ፤ የሕግ ጠበቃ ያሮን ለቪንሶን የድርጅቱ ሠራተኞች ፤ ራሔል ካራሶ ፤ ኦገር ጺዮን እና ባት ኦር ሆፍማን

የሕግ አማካሪ ፤ ኤራን ፤ ማልኪ - የሕግ ጠባቃ ባለቢሮዎች ፤ የሕግ ጠበቃ ቫጊፍ ኤሊአቭ

 

በዚህ የመምሪያ መጽሔት ውስጥ የቀረበው መረጃ አጠቃላይ መረጃ ብቻ ነው ፤ ግን ሕጋዊ ምክርን የሚተካ አይደለም እና ያለ ተገቢ ምክር ብቻዉን መታመን የለበትም.

ይህ መምሪያ ሰኔ ወር 2023 ዓ.ም. ያለውን መረጃ በሕጉ እና ደንቡ ላይ በመመርኮዝ ተሻሽሏል

            አስገዳጅ የሚሆነው የሕጉ እና የደንቡ ጽሑፍ ነው።